Addis Neger

በመግቢያችን ላይ በጥቂቱ ለመግለፅ እንደሞከርነው ይህ ኤክስፖ በ2017 ዓ.ም ለ ሁለተኛ ጊዜ የምናዘጋጀው ሲሆን በሀገራችን ኤክስፖ ታሪክ በርካታ አዳዲስ ነገሮችን ወደ ዘርፉ ይዘን እየመጣን በመሆኑ እና አዲስ ነገር በሚል ስያሜ በመጀመራን በዚህም ልዩ የአዲስ ነገር በፋሲካ ኤክስፖ አዳዲስ ነገሮች ያካተተትን በመሆኑ የዝግጅቻችን ስያሜ አዲስ ነገር በፋሲካ ኤክስፖ 2017 በሚል ሰይመነዋል::

About Addisneger

ምን አዲስ ?

ድርጅታችን በኤክስፖ ዘርፍ ውስጥ በርካታ አዳዲስ እና ዓለም አቀፋዊ ደረጃዎች ለሀገራችን እያስተዋወቅን ሲሆን ከነዚህም መካከል በሳለፍነው ኤክስፖ በ2017 አዲስ ዓመት ኤክስፖ ላይ አዲስ ካስተዋወቅነው ነገሮች መካከል በመንደር (በቪሌጅ) በመከፋፈል ለነጋዴው ሆነ ለሸማቹ ማህበረሰብ ምቹ እና ደህነቱ የተጠበቀ ስፍራን መፍጠር የቻልንበት ሲሆን በዚህም በአዲስ ነገር በፋሲካ ኤክስፖ መንደሮቹን ጨምሮ በርካታ አዳዲስ ነገር በማቀፍ ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል፡፡

የሚሳተፉበት
About addis neger

ለምን እኛ የሚለዩ ነን

🚀

ትራዲሽናል ማርኬቲንግ

  • በተመረጡ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች
  • በተመረጡ የራድዮ ጣቢያዎች
  • በተመረጡ የውጭ እስክሪኖች
  • በተመረጡ የህትመት ማስታወቂያዎች
📈

ተዳራሽነት

  • ይህ ኤክስፖ ከላይ በተመለከትነው መንገድ ለማሰናዳት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅቶችን ያጠናቀቅን ሲሆን ይህንን ዝግጀት ስኬታማ እና ውጤታማ ከሚያደርጉልን አንዱ እና ዋንኛ መንገዶች የዝጅግጅቱን ተደራሽነት ማስፋት መሆኑን የዝግጅታችን የማርኬቲንግ ክፍል በእጅጉ የሚያምንበት በመሆኑ ተደራሽነታችንን ለማስፋት ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘሩ መንገዶች የምታገኙን መሆኑን ከወዲሁ እናውቃለን፡፡

ዲጅታል ማርኬቲንግ

  • በተመረጡ የማህበራዊ ተጽኖ ፈጣሪ ድህረ-ገፆች
  • በተመረጡ የማህበራዊ ተጽኖ ፈጣሪ ግለሰቦች

የፈጠራ አእምሮዎች

Team Member

Tamesol Communications

Some Description

Team Member

Tamcon Software Solutions

Some Description

Team Member

LYAN Business Group

Some Description